Get Mystery Box with random crypto!

ውሸት ጥሩ አይደለም፤ አጉል ብልጣ ብልጥነት ለጊዜወው ያዋጣ ቢመስልም ሩቅ አያስሄድም። አሁን ችግሩ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ውሸት ጥሩ አይደለም፤ አጉል ብልጣ ብልጥነት ለጊዜወው ያዋጣ ቢመስልም ሩቅ አያስሄድም።
አሁን ችግሩ'ኮ፤ የሁላቸውም መልስ አንድ አይነት መሆን አለበት ማለቱ እንጂ እንደለመዱት ዋሽተው ይመልሱ ነበር፤ እንዳይኮራረጁም አፍጥጧል። ሽግርግር ያለ ነው ነገሩ¡