Get Mystery Box with random crypto!

«ወንጀል ስንሠራ ፥ አስታዋሽ ዘካሪ፣ መልካም ስንሠራ ፥ በጀነት አብሳሪ፣ ጥመት አስጠንቃቂ ፥ ወ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

«ወንጀል ስንሠራ ፥ አስታዋሽ ዘካሪ፣
መልካም ስንሠራ ፥ በጀነት አብሳሪ፣

ጥመት አስጠንቃቂ ፥ ወደ ሐቅ መሪ፣
ከቁርአን ሌላ ፥ ማን አለ መካሪ!»

ማንም!