Get Mystery Box with random crypto!

የፈጅር (የሱብሒ) ሶላት የደረሰ ጊዜ «ተነስ! ሂድና መስጅድ ስገድ!» አለችው። «እዚሁ ነው የምሰ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

የፈጅር (የሱብሒ) ሶላት የደረሰ ጊዜ «ተነስ! ሂድና መስጅድ ስገድ!» አለችው። «እዚሁ ነው የምሰግደው!» አላት። «ሸሪዓው'ኮ ወንዶች መስጅድ ሂዳችሁ በጀማዓህ እንድትሰግዱ አዟል!» አለችው። «ሸሪዓው'ማ ከ1 በላይ እስከ አራት ማግባትንም ፈቅዷል!» አላት።

እርሷም ፈጠን አለችና «መስገጃውን እዚህ ላንጥፍልህ ወይንስ ሳሎን?» አለችው።

ከዚያ በኋላ ምን እንደተከሰተ አልሰማሁም¡



(የሰሙ ሰዎች ከሱ-ን'ናው ይልቅ ፈርዱን ላስቀድም ብሎ መስጂድ ሂዶ ሰግዷል ብለውኛል። ከፈርዱ ባሻገር ሱ-ን'ናውን ስለመተግበሩ ግን እነርሱም የሰሙ አይመስለኝም¡)