Get Mystery Box with random crypto!

ከቻልክ ከሰዎችም በላይ ለአላህ የበለጠ ሐያእ ይኑርህ። ቢያንስ ግን ከሰዎች ሐያእ የምታደርገውን ያ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ከቻልክ ከሰዎችም በላይ ለአላህ የበለጠ ሐያእ ይኑርህ። ቢያንስ ግን ከሰዎች ሐያእ የምታደርገውን ያክል ሐያእ አድርግ። ሰዎች ፊት ለማድረግ የምታፍረውን ነገር አላህ ፊት እንደት ታደርጋለህ? መብራትም ይጥፋ፣ በሩም ይዘጋ፣ ከሰዎችም ተሰወር፤ ብቻ ግን በየትኛውም ሁኔታ ከአላህ እይታ በፍጹም አትሰወርም። አስተውል!
||
t.me/MuradTadesse