Get Mystery Box with random crypto!

ይህ «ቡሽርጥ» ይባላል። ወማ አድሯከ ማ «ቡሽርጥ»? የናንተ ዘመን አመጣሽ የጥፍር ቀለም ከመም | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ይህ «ቡሽርጥ» ይባላል።

ወማ አድሯከ ማ «ቡሽርጥ»?

የናንተ ዘመን አመጣሽ የጥፍር ቀለም ከመምጣቱ በፊት ሙሽሮች የሚቅቀቡት ነው። ቀይ ያደርጋል። ደግሞ በቀላል አይለቅም። ለብዙ ቀናት ይቆያል።

ግን ዶክተሮች ወደዚያ አካባቢ ብትሄዱ በርካታ እፅዋትን ታገኛላችሁ። የነርሱን ቅጠልና ስራስር እንደ ናሙና እየወሰዳችሁ ብትመራመሩባቸው ብዙ የሃገር ውስጥ መድኃኒቶችንና መሰል ጠቃሚ ነገሮችን ልታገኙ ትችላላችሁ።