Get Mystery Box with random crypto!

ቲያጎ ሲልቫ ቼልሲን ይለቃል ! ቲያጎ ሲልቫ በዚህ ሲዝን መጨረሻ እና ከ4 አመታት በኋላ ቼልሲን | ሙሌ SPORT

ቲያጎ ሲልቫ ቼልሲን ይለቃል !

ቲያጎ ሲልቫ በዚህ ሲዝን መጨረሻ እና ከ4 አመታት በኋላ ቼልሲን እንደሚለቅ አስታውቋል።

የ39 አመቱ ተከላካይ ቲያጎ ሲልቫ በ2020 ቼልሲን የተቀላቀለ ሲሆን ከዚህ ቡድን ጋር እንደ አውሮፓ ሻምፒዮንስ ያሉ ጠቃሚ ዋንጫዎችን ማንሳት ችሏል።

ቲያጎ ሲልቫ UEFA ሱፐር ካፕ እና የአለም ክለብ ዋንጫንም ማሳካት ችሏል።

ሲልቫ ለቼልሲ 151 ጨዋታዎችን የተጫወተ ሲሆን 9 ጎሎችን እና 3 አሲስቶችን ማድረግ ችሏል።

ፍሉሚንሴ የዚህ ልምድ ያለው ተከላካይ ቀጣይ መድረሻ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

SHARE @MULESPORT