Get Mystery Box with random crypto!

አሮጊቷ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርባለች ! ጁቬንቱሶች ፌሊፔ አንደርሰንን በነፃ ወኪል ለማስፈረም አ | ሙሌ SPORT

አሮጊቷ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርባለች !

ጁቬንቱሶች ፌሊፔ አንደርሰንን በነፃ ወኪል ለማስፈረም አንድ እርምጃ ቀርቷቸዋል።

መደበኛ ፕሮፖዛል ለብራዚላዊው የክንፍ መስመር ተጫዋች ተልኳል። ሁሉም ነገር በቅርቡ ሊያልቅ ነው።

አሁን በመጨረሻ ደረጃ ላይ የቃል ስምምነት ለመፈፀም እየተደረደሩ ነው። 

SHARE  @MULESPORT