Get Mystery Box with random crypto!

'ቪኒሸስን ለመቆጣጠር  ዎከር አስፈላጊ ነው' በነገው እለት የሚደረገውን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ | ሙሌ SPORT

"ቪኒሸስን ለመቆጣጠር  ዎከር አስፈላጊ ነው"

በነገው እለት የሚደረገውን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ወሳኝ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ተከትሎ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ቪኒሸስ ጁንየር አስተያየቱን ሰጥቷል።

ፔፕ "ቪኒሸስ ለመቆጣጠር ካይል ወከር ወሳኝ ሰው ነው ነገር ግን በስልጠና ላይ ተጎድቷል ስለዚህ መፍትሄ መፈለግ አለብን"።

"ጆሽኮ ግቫርዲዮል አለን ግን ለነገ ጨዋታ ለመድረስ አሁን ቢሆን በጥርጣሬ ውስጥ ነው"ሲሉ ተናግረዋል።

SHARE  @MULESPORT