Get Mystery Box with random crypto!

ባየር ሙኒኮች አማዱ ኦናናን ለማስፈረም የሚያደርጉትን ጥረት ለማጠናከር ይፈልጋሉ። በአሁኑ ጊዜ ኦ | ሙሌ SPORT

ባየር ሙኒኮች አማዱ ኦናናን ለማስፈረም የሚያደርጉትን ጥረት ለማጠናከር ይፈልጋሉ።

በአሁኑ ጊዜ ኦናና 60 ሚሊዮን ፓውንድ የሚደርስ ዋጋ ያለው ሲሆን የፕሪሚየር ሊጉ ቡድኖችም እሱን ይፈልጉታል።

-Telegraph

SHARE @MULESPORT