Get Mystery Box with random crypto!

የ ሮናልድ ኩማን አስደናቂ ስታቲስቲክስ፡- 733 ጨዋታዎች 245 ጎሎች 84 አሲስት | ሙሌ SPORT

የ ሮናልድ ኩማን አስደናቂ ስታቲስቲክስ፡-

733 ጨዋታዎች
245 ጎሎች
84 አሲስት
329 የጎል አስተዋጾ

4x ኤርዲቪዤ
3x የKNVB ዋንጫ
2x የአውሮፓ ዋንጫ/ቻምፒየንስ ሊግ
4 x ላሊጋ
1 x ኮፓ ዴል ሬይ
3 x ሱፐርኮፓ ዴ ኢስፓኛ
1 x የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
1 x የአውሮፓ ዋንጫ

2x የኔዘርላንድስ የአመቱ ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች

የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ምርጥ ቡድን ውሰጥ ተካቷል (1988)

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (1993/94)

ዛሬ ለሮናልድ ኮማን 61ኛ አመት መልካም ልደት ቀኑ ነው

SHARE  @MULESPORT