Get Mystery Box with random crypto!

የመከላከያ ወቅታዊ አቋም ! ዮርዳኖስ አባይ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት ከተረከበ በኋላ ጥሩ መነቃ | ሙሌ SPORT

የመከላከያ ወቅታዊ አቋም !

ዮርዳኖስ አባይ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት ከተረከበ በኋላ ጥሩ መነቃቃት አሳይቷል።

3ተከታታይ ጨዋታ አሸንፏል።

በ3 ጨዋታ 11 ግቦች አስቆጥሯል።

ከወራጅ ስጋት ወጥቶ 7ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

SHARE" @MULESPORT