Get Mystery Box with random crypto!

ማንቸስተር ዩናይትድ ሚቼል ቫን ደር ጋግ እና ስቲቭ ማክላረን ኤሪክ ቴን ሃግን በመቀላቀል በሚቀጥሉ | ሙሌ SPORT

ማንቸስተር ዩናይትድ ሚቼል ቫን ደር ጋግ እና ስቲቭ ማክላረን ኤሪክ ቴን ሃግን በመቀላቀል በሚቀጥሉት ሳምንታት የአዲሱ የአሰልጣኞች ስታፍ አካል በመሆን ኮንትራቶችን እያዘጋጁ ነው።

ቫን ደር ጋግ ለ ማን ዩናይትድ የመፈረም ፍላጎት እንዳለው ለአያክስ ከሶስት ሳምንት በፊት ተናግሮ ነበር።(Fabrizio Romano)

SHARE" @MULESPORT