Get Mystery Box with random crypto!

ፔፕ ጋርዲዮላ ለስካይ ስፖርት ስለወደፊቱ የሲቲ ቆይታው ተናግሯል፦“ኮንትራቴን ካራዘምኩ የማራዝመው | ሙሌ SPORT

ፔፕ ጋርዲዮላ ለስካይ ስፖርት ስለወደፊቱ የሲቲ ቆይታው ተናግሯል፦“ኮንትራቴን ካራዘምኩ የማራዝመው በሚቀጥለው ሲዝን መጨረሻ ይሆናል ፤ ከዛ በፊት አይሆንም።"

እዚህ ለብዙ ዓመታት ቆይቻለሁ እናም እኔ እና ቡድኑ ምን እንደሚሰማን ማየት አለብኝ።"

"ለተጨማሪ 10 አመታት መቆየት እፈልጋለሁ - ግን ያን ለመወሰን ጊዜ እንፈልጋለን፡፡"(Fabrizio Romano)

SHARE" @MULESPORT