Get Mystery Box with random crypto!

በድጋሚ አስመጥተናል ኢንቴክስ በአየር የሚሞላ ምቾት ያላቸው የልጆች  ፍራሽ  +25 | 4 ኪሎ Ethio sell & buy

በድጋሚ አስመጥተናል

ኢንቴክስ በአየር የሚሞላ ምቾት ያላቸው የልጆች  ፍራሽ 
+251910357152/+251938007768


ፈካ ባለ ቀለም ውብ እይታ

ልኬት (Size ) :- 1.07CM × 1.68CM ×  25CM
ውስጣዊ ፍራሽ: 28in x 52in x 4in

ዕድሜ- አንድ ልጅ ፣ ከ1-6 ዓመት

ፍጹም ምቾት ያለው እንደ እናት ጉያ አቅፎ አና አሙቆ የሚያስተኛ

የራሱ ሀንድ ፓምፕያለው

100% guaranteed