Get Mystery Box with random crypto!

ዲኤስቲቪ አፍሪካ ዋንጫን ያስተላልፋል ! ከ ጥቂት ሳምንታት በኋላ ስፖርት ወዳዱ ህብረተሰብ በጉ | ሙሌ ዲሽ / Mule Dish/ INSTALATION

ዲኤስቲቪ አፍሪካ ዋንጫን ያስተላልፋል !

ከ ጥቂት ሳምንታት በኋላ ስፖርት ወዳዱ ህብረተሰብ በጉጉት የሚጠብቀውን የ አፍሪካ ዋንጫ ከ መክፈቻው እስከ መዝጊያው በ ሱፐር ስፖርት ዲኤስቲቪ እንደሚያስተላልፈው ለማወቅ ተችሏል ።

" ለ አንድ ወር ያህል የሚከናወነው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሁሉም 52 ጨዋታዎች በ ዲኤስቲቪ ሱፐር ስፖርት በቀጥታ ይሰራጫሉ ፡፡

በዚህም መሰረት በ #ዲኤስቲቪ ሱፐር ስፖርት #Variety 1 ላይ አርባ ሶስት ጨዋታዎች የሚተላለፉ ሲሆን ቀሪ ዘጠኝ ጨዋታዎች ደግሞ በ ሱፐር ስፖርት #ፉትቦል ቻናል በቀጥታ እንደሚተላለፍ ይፋ ሆኗል ።


@mule_dish


ሙሌ ዲሽ 0915 72 72 88
ድሬዳዋ
0970 97 11 67