Get Mystery Box with random crypto!

አመሰግናለሁ! የአጋርፋ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ሁለት የዲጅታል ቴክኖሎጂ ሲስተሞችን | Muhammed Computer Technology (MCT)

አመሰግናለሁ!
የአጋርፋ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ሁለት የዲጅታል ቴክኖሎጂ ሲስተሞችን ማለትም Students Information Management System and Property Information Management System ወደ ስራ አስገብቷል በዚህም አመርቂ ውጤት ማስመዝገብ ኮሌጁ ችሏል። በኮሌጅ ደረጃ ያለውን የተማሪዎች፣ የመምህራን፣ የዲፓርትመንት ሀላፊዎች፣ የዲኖች፣ የሬጅስትራር ሀላፊ፣ የሬጅስትራር ባለሙያዎች፣ የፋይናንስ ሀላፊ፣ የፋይናንስ ባለሙያዎች፣ የንብረት ክፍል ባለሙያዎች፣ የንብረት ክፍል ሀላፊዎች፣ የኮሌጁን ሁሉንም ሰራተኞችን ያስተሳሰረ የዲጅታል ሲሰተም በመዘርጋት ወደ ስራ በማስገባት በኮሌጅ ደረጃ ሁሉም ተማሪዎች ኦንላይን የሚመዘገቡበት ውጤታቸው በራሳቸው አካውንት ገብተው የሚመለከቱበት፣ ሁሉም መምህራን በራሳቸው አካውንት ገብተው ውጤት የሚሞሉበት፣ ሁሉም የኮሌጁ ሰራተኞች በሲስተሙ ገብተው ስራቸውን የሚለዋወጡበት፣ ስራቸውን በሞባይል፣ በላፕቶፕ፣ በኮምፒውተር አማካኝነት ስራቸው የሚሰሩበት፣ ስራቸውን ለመስራት ቦታ ሳይወስናቸው በፈለጉት ቦታ ሁነው ስራቸው የሚሰሩበት፣ የኮሌጁ ዲኖች በራሳቸው አካውንት በመግባት የተማሪዎችን ግልጽ የሆነ መረጃ የኮሌጁን ንብረት መረጃ በቀላሉ የሚከታተሉበትን ስርአት በመዘርጋት ስራቸውን ቀላል ቀልጣፋና ምቹ ማደርግ ችለዋል። ለዚህ ስራም ኮሌጁ በተሰራው ስራ ደስተኛ በመሆናቸው የእውቅና የምስክር ወረቀት ስለሰጠኝ ኮሌጁን ከልብ አመሰግናለሁ።

ሁለቱን ሲስተሞችን መጠቀም የምትፈልጉ 0929273364 ይደውሉ። ወይም በቴሌግራም ሊያገኙኝ ይችላሉ @ma1000me

ቴሌግራም ቻናል https://t.me/MuhammedComputerTechnology