Get Mystery Box with random crypto!

'አንተን ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም' ብላ ፖስታለች እኔ ደግሞ ፈጣሪዋን ነዉ ብዬ ላይክ ልገጫት | ሙድ እንያዝ በእኛ

"አንተን ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም" ብላ ፖስታለች

እኔ ደግሞ ፈጣሪዋን ነዉ ብዬ ላይክ ልገጫት ጣደፍ ጣደፍ እላለሁ ለካ የሹገር ዳዲዋን ፎቶ ፊቱን ሸፍና ከስር አያይዛዋለች