"ሁሌም ፈገግታ አይለይህም። ይህ ነገርህ ደስ ይለኛል" ብላ የቀረበችኝ ልጅ "ሁሌም ቁም ነገር ሳወራህ ትስቃለህ" ብላ ተጣልታኛለች እኔና ፈገግታዬ ግን ይኸዉ አሁንም አለን 417 views05:13