Get Mystery Box with random crypto!

አንድ የማላውቃት ልጅ በቴሌግራም GM ብላ ላከችልኝ እኔም በጣም ተናድጄ Tinb ብዬ መለስኩላት | ሙድ እንያዝ በእኛ

አንድ የማላውቃት ልጅ በቴሌግራም GM ብላ ላከችልኝ

እኔም በጣም ተናድጄ Tinb ብዬ መለስኩላት

ከዛ ምን ሆነህ ነው Good Morning ለማለት በአጭሩ ፅፌ ነው አለችኝ

ከዛ ቅሌቴ ገብቶኝ....
እኔም እኮ 'Tinb' ያልኩሽ (Temesgen inkelfam neberku banenku) ለማለት በአጭሩ ፅፌው ነው