Get Mystery Box with random crypto!

ሽማግሌዎቹ ወደ ልጂት ቤተሰብ ሄደዉ እየተጠየቁ ነዉ 'ልጁ መተዳደሪያዉ ምንድነዉ | ሙድ እንያዝ በእኛ

ሽማግሌዎቹ ወደ ልጂት ቤተሰብ ሄደዉ
እየተጠየቁ ነዉ

"ልጁ መተዳደሪያዉ ምንድነዉ?"

"ህገ መንግስቱ ነዉ ጌቶች"

"ማለቴ የወር ገቢዉ ስንት ነዉ?"

"በወር 30,000 ብር ያገኛል ጌቶች"

አባት ተበሳጭቶ "እኔኮ በየወሩ የኪስ የምሰጣት እንኳን 25,000 ብር ነዉ" ይላሉ

"አዎ ጌቶች እናዉቃለን እሱን ጨምረን ነው 30,000 ያልነዉ"

#ወየዉ