Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለተከበረዉ እና ለተቀደሠዉ ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሰን ። 'አ | ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib

እንኳን ለተከበረዉ እና ለተቀደሠዉ ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሰን ።

"አማና ዴሊቨሪ | Amana Delivery"
ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛዎ የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ አስቤዛና ተጓዳኝ ሥጦታዎችን ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል ወደ ሀገር ቤት እንዲደርስልዎ ቢፈልጉ፤ በ48 ሠዓት ውስጥ የልብዎን የሚያደርስ አገር በቀል ድርጅት ነው ።

አማና ደሊቨሪ በመስኩ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች በማዋቀር፤ ትዕዛዝዎን በታማኝነትና በፍጥነት ለማድረስ የርስዎን ትዕዛዝ ብቻ ይጠብቃል !

ድርጅታችን በ3 (ሦስት) የተለያዩ ደረጃዎች (ጥቅሎች)የረመዳን አስቤዛ (ፓኬጅ) ያዘጋጀ ሲሆን የተለያዩ የአስቤዛ አይነቶችን እና የዋጋ ዝርዝሮችንም የያዘ ነው።

በደረጃ 1 (አንድ) ያቀፈው የአስቤዛ ዝርዝር
⦿ ትልቅ ሙክት በግ [ ብዛት አንድ ]
⦿ የመዲና ፍልፍል ቴምር [ 5 ኪሎ ]
⦿ የሾርባ እህል ( የገብስ ) [ 5 ኪሎ ]
⦿ ዘይት [ 5 ሊትር ]
⦿ ሩዝ [ 5 ኪሎ ]
⦿ ፍርኖ ዱቄት [ 5 ኪሎ ]
⦿ ቡና [ 3 ኪሎ ]
⦿ ስኳር [ 3 ኪሎ ]
⦿ የጤፍ ዱቄት [ 20 ኪሎ ]
⦿ ከሰል [ ትልቁ ]

የደረጃ 1 (አንድ) ዋጋ 20,000 የኢትዬጵያ ብር
‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣

በደረጃ 2 (ሁለት) ያቀፈው የአስቤዛ ዝርዝር
⦿ መካከለኛ በግ [ ብዛት አንድ ]
⦿ የመዲና ፍልፍል ቴምር [ 3 ኪሎ ]
⦿ የሾርባ እህል [ የገብስ ] [ 3 ኪሎ ]
⦿ ዘይት [ 3 ሊትር ]
⦿ ሩዝ [ 3 ኪሎ ]
⦿ ፍርኖ ዱቄት [ 3 ኪሎ ]
⦿ ቡና [ 2 ኪሎ ]
⦿ ስኳር [ 1 ኪሎ ]
⦿ የጤፍ ዱቄት [ 15 ኪሎ ]
⦿ ከሰል [ ትንሹ ]

የደረጃ 2 (ሁለት) ዋጋ 15,000 የኢትዬጵያ ብር
‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣

በደረጃ 3 (ሶስት) ያቀፈው የአስቤዛ ዝርዝር
⦿ አነስተኛ በግ [ ብዛት አንድ ]
⦿ የመዲና ፍልፍል ቴምር [ 2 ኪሎ ]
⦿ የሾርባ እህል [ የገብስ ] [ 3 ኪሎ ]
⦿ ዘይት [ 2 ሊትር ]
⦿ ሩዝ [ 1 ኪሎ ]
⦿ ፍርኖ ዱቄት [ 2 ኪሎ ]
⦿ የጤፍ ዱቄት [ 10 ኪሎ ]

የደረጃ 3 (ሶስት) ዋጋ 10,000 የኢትዬጵያ ብር
‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣

በተጨማሪም በልዩ ሁኔታ የተለያዩ ዕቃዎችን ማዘዝ ለሚፈልጉ ደንበኞች ድርጅታችን [ ስፔሻል ጥቅል ] ያዘጋጀ በመሆኑ ማንኛውንም ትዕዛዝ ተቀብሎ ለማድረስ ዝግጁ መሆናችንን ልናበስራችሁ እንወዳለን፡፡

ደንበኞቻችን አማና ደሊቨሪን በማህበራዊ ትስስር ገፆች
በFacebook ፣ በ Telegram ፣ በ Whatsapp እንዲሁም በቀጥታ የስልክ መስመራችን መደወል እና ተጨማሪ ማብራሪያዎችን ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻዎቻችን ፦
ስልክ ➼ +2519 04 58 22 58
Whatsapp ➼ https://wa.me/c/251904582258
ቴሌግራም ➼ t.me/AmanaDelivery77
ፌስቡክ ➼ facebook.com/AmanaDelivery77
ኢሜል ➼ AmanaDelivery77@gmail.com
ቢሮ ➼ ሳርቤት አባድር መስጂድ ፊትለፊት ቢላሉል ሐበሺ
ህንጻ 2ተኛ ፎቅ
‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣‣

የአሰራር ሁኔታ፦
ደንበኞቻችን ትዕዛዛችሁን ከላይ የተገለፀውን የደረጃ መጠን ገንዘብ በአካውንት ቁጥራችን ገቢ ማድረግዎን የሚያሳይ ማረጋገጫ ድርጅታችን በከፈታቸው የማህበራዊ ገጾቻችን ይልኩልናል፡፡

ድርጅታችንም ተዕዛዝዎን 48 ሠዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ወደ ተላከላቸው አካላት በማድረስ ያስረክባል፡፡

የርክክብ ስነስርዓቱን በቪዲዮ ወይም በፎቶ በመቅረፅ መልክቶቹ እንዲደርስለት ትዕዛዝ ወደሠጠው አካል ማረጋገጫ ይሆን ዘንድ ይላካል።
***
አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ስዊዘርላንድ፣ ዱባይ፣ ሳውዲ አረቢያ፣ ደቡብ አፍሪካ እንዲሁም በሌሎች የዓለማችን ክፍል ለምትኖሩ ደንበኞቻችን በቅርብ ቀን የወኪሎቻችንን አድራሻ በማህበራዊ ገጾቻችን የምናስቀምጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
#አማና_ደሊቨሪ | #Amana_Delivery