Get Mystery Box with random crypto!

ዋሪዳ 1235 በ #ድሬዳዋ ከተማ በ ኢትዮ ጣሊያን አዳራሽ የፊታችን እሁድ ህዳር 11 እለተ እሁድ | ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib

ዋሪዳ 1235 በ #ድሬዳዋ ከተማ በ ኢትዮ ጣሊያን አዳራሽ የፊታችን እሁድ ህዳር 11 እለተ እሁድ ከ ጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በደማቁ ይካሄዳል

በፍቅር ከተማዋ ድሬ ዳዋ የምትገኙ የዋሪዳ ቤተሰቦች ወንድሞች እና እህቶቻችን በሙሉ ተጋብዛቹኋል