Get Mystery Box with random crypto!

ሼር እንዲደረግልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ እጠይቃለሁ አብሽሩ የምን እስር ነው?? እኔ | ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib

ሼር እንዲደረግልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ እጠይቃለሁ

አብሽሩ የምን እስር ነው?? እኔ ታስሬ አላውቅም በ አላህና በነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሙሀባ(ፍቅር) ቢሆን እንጂ አልታሰርኩም በርግጥ ከ ፌስቡኩ አለም ያለኝን ወዳጅነት መቀነሱን ምርጫዬ አድርጌ ተንቀሳቅሻለሁ


ውዶቼ ወዳጆቼ
አላህ ሰላም እና በረከቱ ይውረድባችሁ እያልኩኝ ኸሚስ ምሽት ሊለቀቅ የነበረው የጉዞ ማስታወሻ መዲና የተሰኘው ልዩ የ ቪድዮ ክሊፕ ነሺዳዬ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለ ጁምዓ ምሽት ወደናንተ ለማድረስ ተገድጃለሁ ስለዚህ ውድ ወዳጅ እና አድናቂዎቼ ጁምዓ ምሽት ይህን ለየት ያለውን ስራዬን ወደናንተ በ ዩቱብ ቻናሌ አደርሳለሁ ስል ከታላቅ አክብሮት እና ይቅርታ ጋር በድጋሚ እጠይቃለሁ እወዳቹሀለሁ