Get Mystery Box with random crypto!

እነሆ ተናፋቂዉ መድረካችን ደረሰ #ቀስዋ_2 #ሰኔ_19 ልዩና አጓጊ መድረካችን እነሆ በደ | ሙዓዝ ሀቢብ || Muaz Habib

እነሆ ተናፋቂዉ መድረካችን ደረሰ

#ቀስዋ_2 #ሰኔ_19

ልዩና አጓጊ መድረካችን እነሆ በደማቅ ራምሳ, መድህ በተካኑ ታላቅ ማዲሆች ተጀምሮ በጥበብ በተከሸኑ ጥዑምና ማራኪ #ነሺዳ,#መንዙማ,#ስነጽሁፍ,#ወግ አረ ምን ይሄ ብቻ ታላቅና ትልቅ ኢስላማዊ የመድረክ ተዉኔት(#ቲያትር) ታዳሚዉን ሊያስደምም ተዘጋጅቶ እየጠበቆት ነዉ።

በዕለቱ ወጣት ማዲሆች,ሙንሺዶች ከልዩ ሰርፕራይዝ ጋ ይጠብቁናል!

#ሰኔ_19 የኛ ናት ለመቅረት ማሰብ የማይታሰብበት ድንቅ መድረክ።

ኑ በነብዩ ፍቅርና ዉዴታ አንድ ለይ እንሰብሰብ

በነዚህ ስልክ በመደወል ትኬት ማዘዝ ትችላላቹ
0967332384
0919845355
0900078077
0993638767