Get Mystery Box with random crypto!

24 የህይወት መርሆች 1. ራስን መቀበል 2. ለህይወት አላማ መኖር 3. አለመፎካከር 4. ቀና/በጎ | Morning Star Research, Training and Consultancy

24 የህይወት መርሆች
1. ራስን መቀበል
2. ለህይወት አላማ መኖር
3. አለመፎካከር
4. ቀና/በጎ ማሰብ
5. ለመማር ፈቃደኛ መሆን
6. በጥበብ መራመድ
7. እውቀት ይኑርህ/ይኑርሽ
8. በቀላሉ አለመቀየም/አለመከፋት
9. ህይወትን በምስጋና መኖር
10. በትልቁ መመኘት
11. ጊዜን መረዳት
12. መቀየር የማንችለውን ነገር መቀበል
13. ጦርነታችንን መምረጥ
14. ሁሉንም ይቅር ማለት እና በቀልን ማራቅ
15. በመከራ መፅናት
16. ንፁህ ደስታ እና እረፍት
17. ለውስጥ ውበት ዋጋ መስጠት
18. ትሁት መሆን እና ማንንም አለመናቅ
19. Disciplined መሆን
20. መስጠት እና መቀበል
21. ልባችንን መከተል
22. ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት
23. መፀለይ
24. ታሪክ መስራት እና ጥሩ ስም መተው by Dr. Wodajeneh