Get Mystery Box with random crypto!

MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ pinned « እንኳን ደስ ያላችሁ Congratulatio | MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ

MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ pinned « እንኳን ደስ ያላችሁ Congratulations በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የተዘጋጀው "IKS Award" ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ በእለተ እሁድ ግንቦት 7/2014 በአምባሳደር ቲያትር ከጠዋቱ 2:30 እንግዶቹን ይጠብቃል።በእለቱ ታላላቅ ምሁራን፣ዳዒዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ምርጥ ተማሪዎቻችን ይሸለማሉ። ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ከወላጆቻችሁና ወዳጆቻችሁ ጋር በመሆን እንድትገኙ…»