Get Mystery Box with random crypto!

አይምሯችን መሬት ነው፤ የተዘራበትን ማብቀል ነው ስራው። መልካም ነገር ከነገርነው፣ መልካም ነገር | Motivational speech💪

አይምሯችን መሬት ነው፤ የተዘራበትን ማብቀል ነው ስራው።
መልካም ነገር ከነገርነው፣ መልካም ነገር ካየ የህይወት መንገዳችን ያማረና ደስተኛ እንሆናለን።

ለሆዳችን እኮ በጣም ጥንቃቄ እናደርጋለን፤ በፍፁም የቆሸሸ ምግብ አንበላም።
ታዲያ የነገ መድረሻችንን ለሚወስነው አይምሯችን ምንድነው የምንመግበው? መጥፎ ዜና ነው ወይስ መንፈሳዊ ሀሳብ? ስለ ሰው አሉባልታ ነው የምናስበው ወይስ ስለ ነገ መድረሻችን? ምርጫው የኛ ነው!

@motivationalspeech2