Get Mystery Box with random crypto!

ወጥነት ( consistency) ብርድ ነው ብለን እንቅልፍን አንመርጥም።ሠው አይኖርም ብለን ከመን | Motivational Speech & Truth

ወጥነት ( consistency)

ብርድ ነው ብለን እንቅልፍን አንመርጥም።ሠው አይኖርም ብለን ከመንገዳችን ወደኅላ አንልም።

ሁሌም ለአላማችን እንተጋለን። ለውጥ ሂደት ነው። ቀናት ፣ ወራት ፣ አመታትን ይፈልጋል። በዚህ ረጅም መንገድ ለመጓዝ የወጥነትን ባህሪ ( consistency) ማዳበር ይገባናል። በህይወታቸው የፈለጉትን ያገኙ ሠዎች ትልቁ ባህሪያቸው ወጥነት ነው። የትኛውም ሁኔታ ከሀሳባቸው እንዲያስቆማቸው አይፈቅዱም።

በየትኛውም የህይወት ክፍላችን ላይ ( በስራ ፣ በግንኙነት ፣ በመንፈሳዊነት ወዘተ) ወጥነትን ይኑረን። ያሰብነውን ውጤት እስክናገኝ ድረስ በመንገዱ ላይ እንቆይ። ወጥ እንሁን።