በዚህ ሳምንት "ይኸው መንገዱ!" በሚል መሪ ቃል የዩቱብና ሌሎች ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ማስተዋወቅ ጀምረናል። * "የእኛ ልጆች የእናንተ የእናንተም ልጆች የእኛ ናቸው፤ አብረን እናሳድጋቸው" ብለን የያዝነውን ዓላማ የተረዱ ብዙዎች እየተቀላቀሉን ይገኛሉ። * እናንተም የምንለጥፋቸውን ፖስተሮችና አጫጭር ቪድዮዎች በማጋራት ልጆቻችንን በማሳደጉ መንገድ እንድትቀላቀሉን በአክብሮት ጋብዘናችኋል። #ይኸውመንገዱ #yihewmengedu #ልጆቻችንlejochachen https://youtube.com/@lejochachen 1.8K views13:20