Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የሚሽነሪ ዪኒቨርሲቲ ሰርተፍኬት ተማሪዎች በኦንላይን የሰርተፍኬት ኮርሶችን ተምረው ለጨረሱ ተማ | Missionary University

ውድ የሚሽነሪ ዪኒቨርሲቲ ሰርተፍኬት ተማሪዎች በኦንላይን የሰርተፍኬት ኮርሶችን ተምረው ለጨረሱ ተማሪዎች በኦንላይን ሰርተፍኬት አዘጋጅተን እየሰጠን እንገኛለን።
ስለሆነም ስልጠናውን ጨርሳችሁ ሰርተፍኬት ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ @musupport በመግባት ሰርተፍኬታችሁን እንድትወስዱ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።

እርሶም በኦንላይን #በነጻ ተምረው ሰርተፍኬት ይቀበሉ

ለመመዝገብ @MuSupport
በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም ደረጃ መማር የምትፈልጉ በሊንኩ https://bit.ly/3y46rtB ተመዝገቡ።

ለበለጠ መረጃ +251960840001

አድራሻ፦ ሐዋሳ ደቡብ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ

Dear Missionary University certificate students
We are offering online certificate to students who have completed courses.
Therefore, we urge all students who have not received a certificate after completing their training using @MuSupport and get your certificate.

Learn online for free and receive your certificate.

To register @MuSupport
+251960840001 for more information

Address: Hawassa South Evangelical Church Building, 4th floor



@MissionaryUniversity
@MissionaryUniversity