Get Mystery Box with random crypto!

24ሰዓት የቢሮና የቤትዎን : የሱቁዎን ደህንነት ካሉበት ሆነው የሚቃኙበት Xiaomi 360° S | ምሳሌ Missale ™

24ሰዓት የቢሮና የቤትዎን : የሱቁዎን ደህንነት ካሉበት ሆነው የሚቃኙበት Xiaomi 360° Smart Security ካሜራ

ከሞባይል፣ ከታብሌት፣ ከላፕቶፕ ጋር በኢንተርኔት ተጣምሮ ድምጽና ቪዲዮ የሚያቀብል፣ የሚቀዳ  ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ ነው

በጨለማ ውስጥ መቅረጽ የሚችል(Night Vision)
ያልተለመደ እንቅስቃሴዎችን የሚያመለክት(Motion sensor)

ስፒከር ያለው (Talkback)
እስከ 256Gb ሜሞሪ ካርድ የሚቀበል
አንድ ስፍራ ተተክሎ  ዙሪያውን የሚቃኝ (360° Rotation)

Alexa እና Google Assistant የድምፅ አገልግሎቶችን አጣምሮ የያዘ

ካሜራው በተገጠመበት አካባቢ እንቅስቃሴ ሲኖር ወዲያውኑ ወደ ስልክዎት የቪዲዮ መልእክት ይልካል።

የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው (2 way audio)

ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎን ውሎ ቀጥታ መከታተል የሚችሉበት

የሁለት ዓመት ዋስትና ያለው

ዋጋ፦  Xiaomi C200 Full HD: 5,900ብር
               Xiaomi C300 2K: 7,400 ብር

0926755316
0911290373

ከ2 ሜትር ኦሪጅናል USB ኬብል እንዲሁም የግድግዳ ማሰሪያ accessories ጋር እንደታሸገ እናስረክብዎታለን!

#NewArrival #SecurityCameras #BrandNew