Get Mystery Box with random crypto!

Plastic Single Head Glass Sucker/ ማንሻ (መያዣ)(ማውጫ ) የመኪና Body | ምሳሌ Missale ™

Plastic Single Head Glass Sucker/ ማንሻ (መያዣ)(ማውጫ )


የመኪና Body ማውጫ
ከ 15 Kg በላይ የሆነ እቃን ለማንሳት/ለመያዝ የሚያገለግል

ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (LED Screens and Glass Surfaces) ጥገና የሚያገለግል

መያዣው ከ Rubber የተሰራ ለስላሳ መሆኑ እቃዎቹን የማይጎዳ

ለረጅም ጊዜ ምንም ሳይበላሽ እና ሳይሰበር እንዲያገለግል ከ ABS የተሰራ

Horizontal Suction: 50 Kg
Vertical Suction: 30 Kg


ዋጋ:- 900 birr

ይዘዙን ያሉበት በፍጥነት እናደርሳለን!!

0911290373
                         0926755316

ኣድራሻ :- 22 ጎላጎል ኣጠገብ ኖህ ሪል ስቴት ህንፃ ግራውንድ ላይ ቡና ባንክ ፊትለፊት

Telgram :- https://t.me/Missalez