Get Mystery Box with random crypto!

ምርጥ እቃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mirteka — ምርጥ እቃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mirteka — ምርጥ እቃ
የሰርጥ አድራሻ: @mirteka
ምድቦች: ምግብ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.59K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ፔጅ ውስጥ የተለያዩ የቤት እና የቢሮ እቃዎች በቅናሽ ዋጋ የሚገኙበት ነው በተጨማሪም ያሉበት ቦታ እናደርሳለን። ስለሆነም ፔጁን ላይክ እና ሼር ያድርጉ

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-06-17 20:58:27 ➺ ኦርጂናል የእናት ምጣድ ምርቶችን
ለቤትዎ!!!!!

0938302775

ዘመናዊ እና ሀይል ቆጣቢ ምጣድ
ከ ምርጥ እቃ

➽ ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል የሆነ።

ለእንጀራ ፣ ዳቦ ፣ ቂጣ ፣ ፈጢራ ፣ አምባሻ ፣ ህብስት ፣ ፓን ኬክ እና መሠል ምግቦችን ለመጋገር የሚያስችል።

ለእንቁላል ፣ ስጋ ጥብስ ፣ ዶሮ ፣ አሩስቶ ፣ በርገር ፣ Steak ፣ BBQ እና ሌሎችም ዘመናዊ ምግቦችን ለማዘጋጀት የሚሆን ምርጥ ምጣድ።

➺ መሟሸትና ማሰስ ሳያስፈልገው እንጀራ ለመጋገር ማስቻሉ ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል።

➥ በጣም ጠፍጣፋና ቀላል ከመሆኑም ባሻገር ምንም አይነት ቦታ አይዝም። በተለይም ለኮንዶሚኒየምና ጠባብ ቤት ላላችሁ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስም ሆነ ለመጠቀም በጣም አመቺ የሆነ የሀገራችን ምጣድ።

➽ አጠቃላይ የምጣዱ ስፋት 40 cm (16 diameter ) በመሆኑ የምንፈልገውን ነገር በስፋት ለመጠቀም ያስችለናል።

የተረጋገጠ የአንድ አመት ዋስትና ያለው ተመራጭ ምጣድ።

የኤሌክትሪክ ፍጆታው አነስተኛ ከመሆኑም ባሻገር ሙቀቱን ለመቆጣጠር ዲጂታል መቆጣጠሪያ ያለው ነው።

ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን።

በ 0938302775 ቢደውሉ ምላሻችን ፈጣን ነው።

ለበለጠ መረጃ የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን።

➺ t.me/mirteka
2.4K viewsy a, 17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ