Get Mystery Box with random crypto!

ዋስ ምጣድ !!!! ➬ Injera ➬ pizza ➬chapatti ➬tortillas ➬pita | ምርጥ እቃ

ዋስ ምጣድ !!!!

➬ Injera
➬ pizza
➬chapatti
➬tortillas
➬pita

09-38-30-27-75

➽ ለአጠቃቀም ምቹና ቀላል የሆነ።

ለእንጀራ ፣ ዳቦ ፣ ቂጣ ፣ ፈጢራ ፣ አምባሻ ፣ ህብስት ፣ ፓን ኬክ እና መሠል ምግቦችን ለመጋገር የሚያስችል።

ለእንቁላል ፣ ስጋ ጥብስ ፣ ዶሮ ፣ አሩስቶ ፣ በርገር ፣ Steak ፣ BBQ እና ሌሎችም ዘመናዊ ምግቦችን ለማዘጋጀት የሚሆን ምርጥ ምጣድ።

➺ መሟሸትና ማሰስ ሳያስፈልገው እንጀራ ለመጋገር ማስቻሉ ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል።

➥ በጣም ጠፍጣፋና ቀላል ከመሆኑም ባሻገር ምንም አይነት ቦታ አይዝም። በተለይም ለኮንዶሚኒየምና ጠባብ ቤት ላላችሁ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስም ሆነ ለመጠቀም በጣም አመቺ የሆነ የሀገራችን ምጣድ።

➽ አጠቃላይ የምጣዱ ስፋት 40 cm (16 diameter ) በመሆኑ የምንፈልገውን ነገር በስፋት ለመጠቀም ያስችለናል።

የተረጋገጠ የአንድ አመት ዋስትና ያለው ተመራጭ ምጣድ።

የኤሌክትሪክ ፍጆታው አነስተኛ ከመሆኑም ባሻገር ሙቀቱን ለመቆጣጠር ዲጂታል መቆጣጠሪያ ያለው ነው።

ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን።

በ 0938302775 ቢደውሉ ምላሻችን ፈጣን ነው።

ለበለጠ መረጃ የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን።

➺ t.me/mirteka