Get Mystery Box with random crypto!

በቃልህ ልተኩስብኝ በቅጥፈትህ ልትቆርጠኝ በጥላቻህ ልትገለኝ.... ትችላለህ .. | ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

በቃልህ ልተኩስብኝ
በቅጥፈትህ ልትቆርጠኝ
በጥላቻህ ልትገለኝ....
ትችላለህ
.... ግን ልክ እነደ ህይወት
ዳግም እነሳለሁ

#ማያ_አንጅሎ @mirtababaloch