Get Mystery Box with random crypto!

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mikoethio — ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mikoethio — ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ
የሰርጥ አድራሻ: @mikoethio
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.71K
የሰርጥ መግለጫ

በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ስፖርት የተወሩ አዳዲስ መረጃዎች እንዲሁም የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ ይቀርብበታል።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-07-03 16:31:40 https://t.me/aradagiyorigis
607 viewsMiko Ethio, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 13:39:09
የተጠናቀቀ ዝውውር : ሊቨርፑል የፋቢዮ ካርቫልሆን ዝውውር ከፏልሀም አጠናቋል። 28 ቁጥር መለያውንም ተረክቧል ።

#ጎል_ኢትዮጵያ
577 viewsMiko Ethio, 10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 12:44:50
የእርሊንግ ሀላንድ የመጀመሪያ የሲቲ ቃለ መጠይቅ

"ለሲቲ እንድፈርም የመጀመሪያው ምክንያቴ አባቴ ነው"

#ጎል_ኢትዮጵያ
587 viewsMiko Ethio, edited  09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 18:21:13
ቅዱስ ጊዮርጊስ 15ኛ ዋንጫውን ይዞ ነገ አዲስ አበባ ከቀኑ 7:00 ሰዓት በድል ይገባል ።

ስለሆነም በክፍት መኪና የሚዞርባቸው አካባቢዎች :-

ከቦሌ ኤርፖርት ፣ በወሎ ሰፈር፣ ጎተራ፣ ሳሪስ አዲስ ሰፈር፣ ጠመንጃ ያዥ፣ ጊዮን፣ በአምባሳደር ፒያሳ ዞሮ ወደ ብሔራዊ ይመለስና ሜክሲኮ ፣ በልደታ አድርጎ፣ ለገሀር ስታዲየም ይሆናል።
በመሆኑም ቅዱስ ጊዮርጊሳውያን በሚቀርባችሁ አካባቢዎች በማሊያው ደምቃችሁ ፈረሰኞቹን ተቀበሉ!
663 viewsMiko Ethio, 15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 18:15:09
BREAKING: Mohamed Salah finally signs a new Liverpool contract until 2025

Mo Salah’s new contract is worth £350k a week.
609 viewsMiko Ethio, 15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 18:10:55
እስከ 2025
546 viewsMiko Ethio, edited  15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 18:10:38
ሞ ሳላህ ውሉን አራዝሟል

የሊቨርፑሉ ኮከብ ሞ ሳላህ በአንፊልድ ለተጨማሪ 3ዓመታት የሚያቆየውን ውል መፈራረሙን ከደቂቃዎች በፊት ሊቨርፑል በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል ።

በክለቡ 5ዓመታትን ያሳለፈውና በቅርቡ 30ኛ ዓመቱን ያከበረው የፈርኦኖቹ ኮከብ 254 ጨዋታዎች ላይ 156 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

#ጎል_ኢትዮጵያ
519 viewsMiko Ethio, edited  15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ