Get Mystery Box with random crypto!

የመልካም ወጣት ቁልፍ ስው ቁልፍ ምስጢር ይዞ እጃችን ገባ::ሙሉ መረጃውን በቅርብ ቀን ይጠብቁ::አ | የማንቂያ ደውል

የመልካም ወጣት ቁልፍ ስው ቁልፍ ምስጢር ይዞ እጃችን ገባ::ሙሉ መረጃውን በቅርብ ቀን ይጠብቁ::አይ ዳንኤል ኪሮስ!!!! በእውነት ዘመንህ ይባረክ::የዛሬው ምስክርነትህ የሀሰተኞች ነቢያትን ድንኳን እንደሚያፈራርስ አልጠራጠርም::በዚህ ደረጃ ነገሮችን አልጠበኩም ነበር:: የውብ ዓለም ከድር ሲገርመኝ አንተ ደሞ ከባዱን ሚስጢር ዘርግፈህ አስገረምከኝ::ተዋህዶን የነካ የለውም በረካ የሚባለውን ስላረጋገጥክልኝ በድጋሚ ተባረክልኝ