Get Mystery Box with random crypto!

ሰኔ 16 ዕለተ ኪዳነምሕረት ይቺን ምድር ያየሁባት የልደት ቀኔ ናት። በዓላማ ወደዚች ዓለም ያመጣኝ | የማንቂያ ደውል

ሰኔ 16 ዕለተ ኪዳነምሕረት ይቺን ምድር ያየሁባት የልደት ቀኔ ናት። በዓላማ ወደዚች ዓለም ያመጣኝ እግዚአብሔር በዓላማ እያኖረኝ ነውና አመሰግነዋለሁ። ሀብት፣ ዝና፣ ሥልጣን ስላለን መኖር አንችልም። የመኖር ፈቃድ ሲሰጥ እንጂ፣ፈቃጁ ደግሞ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ክብር ለስሙ ይሁን።