Get Mystery Box with random crypto!

እሁድ ሰኔ 4 ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ አሰላ በርሔ ሆቴል በይፋ ይመረቃል። መግቢያ የጥሪ ካርድ አ | መንፈሳዊ ግጥም ብቻ

እሁድ ሰኔ 4 ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ አሰላ በርሔ ሆቴል በይፋ ይመረቃል።

መግቢያ የጥሪ ካርድ አልያም መጽሐፋን መያዝ

መጽሐፋን በሀገር ውስጥ በአዲስ አበባ ፣ አዳማ ፣ እና አሰላ ታገኙታላችሁ ፤ በውጪው ሀገር ደግሞ ቤሩት ፣ ካናዳ ፣ ቱርክ ታገኙታላችሁ። ለተጨማሪ መረጃ በ @buchula36 - 0936290305 ላይ አልያም 0975177166 ላይ መደወል ይችላሉ ።
                                የመፅሐፋ አዘጋጅ