Get Mystery Box with random crypto!

✥✥ 'ሰፊው የባህር ውሃ መርከብን ማስመጥ አይችልም ውሃው ወደ መርከቡ ውስጥ ካልገባ በስተቀር። | Ethio mezmur Tik tok🎼🎼🎼

✥✥

"ሰፊው የባህር ውሃ መርከብን ማስመጥ አይችልም ውሃው ወደ መርከቡ ውስጥ ካልገባ በስተቀር።

በተመሳሳይ መልኩ በዓለም ላይ ያሉ አሉታዊ ነገሮች በሙሉ እኛን ሊጥሉን አይችሉም ወደ ውስጣችን እንዲገባ ካልፈቀድን በስተቀር።

➣ማቴዎስ 7፥20-32
እርሱም አለ፦ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ያ ነው።

ከውስጥ ከሰው ልብ የሚወጣ ክፉ አሳብ፥ዝሙት፥መስረቅ፥መግደል፥ምንዝርነት፥መጎምጀት፥ክፋት፥ተንኮል፥መዳራት፥ምቀኝነት፥ስድብ፥ትዕቢት፥ስንፍና፥ናቸው፤

ይህ ክፉው ሁሉ ከውስጥ ይወጣል ሰውን ያረክሰዋል።

◅◅◁◁◆▷▷▻▻
@mezmurtiktok
@mezmurtiktok
@mezmurtiktok