Get Mystery Box with random crypto!

በበዓል ቀን ክላስ አለ .... ✥እስካሁን ካሳለፍኩት አመታት  የዛሬው ልዮ ቀን ነው በእውነት | መዝገበ ሃይማኖት

በበዓል ቀን ክላስ አለ ....

✥እስካሁን ካሳለፍኩት አመታት  የዛሬው ልዮ ቀን ነው በእውነት። በቅድስት ሥላሴ ዮኒቨርስቲ በአንዱ  የትምህርት ዘርፈ የቀን ትምህርታችንን ብንጨርስም በማታ መርሐ ግብር ደግሞ እንደ አምላክ ፍቃድ 2015 እንጨርሳለን በትምህርት ቤቱ 6 አመታት አንዱን በቀን ሌላውን በማታ ብናሳልፍም የዛሬው ቀን ግን እንደ ምርቃት ልዩ ዕለት ናት በጣም ደስ የምትል ቀን ናት ልዮ ማስታወሻ አገኝን።

✥በክላስ አብረውን ያሉ አባቶች ጸሎት በማድርግ መርሐ ግብሩን ተከፍቶ ዝማሬ እድረስን አብረውን ካሉ ተማሪዎች  ትምህርት ና መርሐግብር ተመርቶ ተምረን ጠበል ጠዲቅ ተቃምሰን መርሐግብሩ   እያሳሳን ጊዜ ደረሰና  አለቀ።

✥በእውነት እንዲህ ያሉ መርሐግብራት ሊኖር ይገባል ደቀመዛሙርቱን ይበልጥ ያቀራርባል ለወደፊቱ ለአገልግሎት መሳለጥ ይጠቅማማ።

በበዓል ቀን ክላስ  አለ ተብሎ ደቀመዛሙርቱ እንዳይከፋ ደቀመዛሙርቱ መፍትሄው ይዞ መጣ በዓሉን  በክላስ አድምቆ እንድናልፍ አደረገን  እንደነዚህ ያሉ ወንድሞች አያሳጣን

╔​✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╗
❀#መልካሙን_በዓል_ይሁንላችሁ ❀
╚✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╝አላቲኖስ

የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት

በቴሌ ግራም
" መዝገበ ሃይማኖት" t.me/mezgebehaymanot
 
በ Facebook "መዝገበ ሃይማኖት" ወይም ከዚህ እታች ያለውን በመጫን ፔጁን ይቀላቀላሉ
...  ...... አስተማሪ ጹሁች ለማግኝት ከስር ያለውን በመጫን ላይክ ይቀላቀላሉ https://www.facebook.com/%E1%88%98%E1%8B%9D%E1%8C%88%E1%89%A0-%E1%88%83%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%8A%96%E1%89%B5-232318137666445/



የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት

❖ t.me/mezgebehaymanot ለሌሎች ያስተላልፉ መልካሙን ያካፍሉ

ወስብሐት ለእግዚአብሔር