Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችና ለዚህ የጥበብ ማስተማሪያ ቻናል ተከታዮች እንኳን #ለደብረ_ | መዝገበ ጥበበ

ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችና ለዚህ የጥበብ ማስተማሪያ ቻናል ተከታዮች እንኳን #ለደብረ_ታቦር_ቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓሉን የበረከት የፍቅር የአንድነት በዓል ያድርግልን ምስጢረ ጥበቡን ይግለጽልን
አሜን አሜን አሜን!!!