Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የዚህ ድንቅ የጥበብ ቻናል ተከታታዮች እንደምን አላችሁ እግዚአብሔር ይመሰሰገን ሰሞኑን የአን | መዝገበ ጥበበ

ሰላም የዚህ ድንቅ የጥበብ ቻናል ተከታታዮች እንደምን አላችሁ እግዚአብሔር ይመሰሰገን ሰሞኑን የአንዳንድ አዋቂ ነን ባይ እንጠቅም ባይ ሌቦች በአንዳንድ ትቢትና እብሪት በተሞሉ ትምክህቶች ሰውን ለመሳብ እና ለማምታታት ለማወዘጋገብ እየጫሩ መሆናቸውን እያየን ነው ሆኖም አይሳካላቸውም የኛ ጥረት ደሞ ልቦና እንዲሰጣቸው መጸለይ ነው የምንችለው ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን ብቻ እናም አንድ ቻናል አለ ትንሳኤ ዘኢትኤል ይባላል ብዙ ተከታዮች አሉት ሆኖም ግን የጥሩ መልእክት አስተላላፊዎችን ጽሑፍ እያገለባበጠና ሀሰተኛ ትምክህት እየሞላ በማሳየት የሰበሰባቸው ናቸው የሚል ሙሉ እምነትና ተስፋ አለኝ እናም ይህ ሰው በኔ ቻናል የተለቀቁ ጥበቦችን ወስዶ የሀሰተኞች ናቸው እኔጋ ትክክለኛው አለ በማለት ብዙ ምስኪን የጥበብ ፈላጊዎችን እያከሰረና ጥሩውን ይዘው ወደፊት እንዳይሄዱ እንዳይጓዙ እያደናገረም ይገኛል ሆኖም ወንድሞቼና እህቶቼ ይህ የኔ ቻናል ከተከፈተ እንኳን አመት ሳይሆነው ከ5000 በላይ ተከታዮችን ያፈራ ነው ይሄን ቻናል ታድያ ዝም ብሎ በሰው ብዛት ባለው አስመሳይ እየተታለላችሁ ያላችሁ ወንድሞችም ሆናችሁ እህቶች ካላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ተከላከሉ የምታቁኝ ስለኔ ስራ በደንብ የምታቁ በሙሉ ስለኔ ከገባው ንገሩት ወደሱ የተሳባችሁም ካላችሁ ተጠንቀቁ አደራ አደራ አደራ

የሰውየውን ሀሳብ እኔ በአጭሩ ልንገራችሁ ቀድሜ እንደነገርኳችሁ ይህ የኔ ቻናል በአጭር ጊዜ ብዙ ተከታይ ያፈራ ቻናል ነው እናም ይህ ሰው የቅናት መንፈስ አደረበት ከዛም የኔን ተከታዮች ለመውሰድ እና በሀሰት ለመሳብ የሀሰት ትርክቶችን ሰራ አስተላለፈም ብዙዎችም አዩት ጠየቁኝ በቻልኩት መንገድ አስረዳሁ ይበልጥ ደሞ በዚህ እየገለጽኩኝ ነው ነገር ግን ብዙ ተከታዮቼ ስለኔ ስለሚያቁ እግዚአብሔር ይመስገን አልተቸገርኩም ሆኖም ግን እኔ ሌሎች በኔ ስም የሚነግዱ ከሥስት በላይ ሀሰተኛ ባለቻናሎች ሌቦች አሉ እነሱን በተከታይ ብዛት መለየት ትችላላችሁ እና በኔ ቻናል በፊት ሀክ አርገው የተወሰኑ ሰዎችን ሳያጭበረብሩብኝ አይቀሩም እናም እንደዛ አይነት ችግር የተሰራባችሁ የተከሰተባችሁ ሰዎች ካላችሁ በኔ በዚህ በትክክለኛው ቻናል ገብታችሁ በትክክለኛው ስም ገብታችሁ አዋሩኝ ከታች የቻናል ሊንክና እኔን የምታገኙበት ሊንክ ከታች አስቀምጣለሁ ከዚህ በፊትም ተናግሬዋለሁ

ግን እንዲህ ብለህ መልእክት ያስተላለፍከው ወንድም ምናልባት ይህን መልእክት ለማንበብ እድሉን አግኝተህ ከሆነ የግል ጉዳይህን በውስጥ አዋራኝ ሰውም አታምታታብኝ በፈጠረህ ተው አትጠቀምም በቃ ጨረስኩ

የኔ ትክክለኛ ቻናል
@mezgebe_tibeb

እኔን ማውራት የምትፈልጉ
@yyatw111
በዚህ ታገኙኛላችሁ