Get Mystery Box with random crypto!

#ሠላም እንደምን ከረማችሁ የዚህ #የጥበብ_ቻናል ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በፊት ወቅ | መዝገበ ጥበበ

#ሠላም እንደምን ከረማችሁ የዚህ #የጥበብ_ቻናል ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በፊት ወቅቱ ለተማሪዎች #የፈተና በመህኑ #የፈተና_ጥበብ በራሴ ተነሳሽነት በጣም ብዙ የምትሆኑ ቢያን #ከ400 በላይ #ሰዎች ወስዳችሁ ተጠቅማችዃል ፈጣሪም አላሳፈረኝም ያው እንደሚታወቀው #የብዙዎቻችሁ_ተሳክቷል ያልሰራላችሁ ጥቂት ሰዎች ግን ደግማችሁ መሞከር ይኖባችዃል እናም እንግዲህ ብዙ ሰዎች ደሞ እንደዚህ ሁሌም ባይሆን አንዳንዴ ቀነስ እያረክ አቅርብልን ብላችኋል ምን እያልኩ ስጠይቅ #የብዙዎቻችሁ_ጥያቄ #የትምህርት #የድምፅ ....ሌሎችም እና አንድ ነገር አሰብኩ የትምህርት ጥበብ ቢያንስ #ለ15ቀን ከነበረ ዋጋው #50%ፐርሰንት በመቀነስ #ለፈላጊዎች_ማድረስ እናም ስለሆነ የትምህርት ጥበቡብ የጠየቃችሀኝና የምትፈልጉ #ከአሁኑ_ሰአት #ጀምሮ በውስጥ መስመር መጠየቅ መነጋገር እንችላለን ከዛ ደሞ በቀጣይ የድምጹን እናወራለን መልካም ጊዜ