Get Mystery Box with random crypto!

አስቾካይ ጥሪ ለቅዱሳን ሁሉ! ማዳን የእግዚአብሔር ነው:: ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላ | መዝሙርRINGTONE

አስቾካይ ጥሪ ለቅዱሳን ሁሉ!

ማዳን የእግዚአብሔር ነው::

ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ:: የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም የተሻለ ህክምና ማግኘት ስላለባት እና ህመሙ እየካፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል ::

ምንችል
በፀሎት
በገንዘብ
Share በማድረግ

Gofundme እስኪከፈት
1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት)

2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት)

3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና