Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት ድንጋፄ ዘመዓልት ወዘሌሊት አእጥማሰር ፯ ጊዜ | መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና

በስመ አብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት ድንጋፄ ዘመዓልት ወዘሌሊት አእጥማሰር ፯ ጊዜ ግድማዕር አዊን ጋዲን ፯ ጊዜ ብርስባሔል ፯ ጊዜ አቅማሂል ፯ ጊዜ አጥማሔል ፯ ጊዜ ትርቡታኤል ፯ ጊዜ አውዳኤል ፯ ጊዜ መድኀናኤል ዝኤል ግኤል እሎንተ ቃላተ ዘነገሮ እግዚአብሔር ለቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላዕክት እመ ተጻብኦ ለዲያብሎስ ወእመ አብስራ ለቅድስት ድንግል ማርያም ከመ ኢትደነግፅ ከማሁ ኢያደንግፁኒ ኩሎሙ አጋንንት ፀዋጋን ሊተ ለገብርከ--------በክፍት ቦታው ላይ የራሶን ስም ያስገቡ።
7 ጊዜ ደግማችሁ በውሀ ታጠቡ ፍርሀት የሚባል ዝር አይልባችውም
አዲ የልንብጭ ተቀጽላ የአጋም ተቀጽላ በአንድ ጸሎቱን ሲቆርጡ ሰባት ሰባት ደግሞ ቆርጦ መአሰር ወይም መነቀስ ዘላቂ ፈውስ ይሰጣል
ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር @mezemir77ላይ ያናግሩን