Get Mystery Box with random crypto!

መዛሚር ሊቃእ #3 ታላቅ የነሺዳና የመንዙማ ዝግጅት ከእውቅ ሙንሺድና ማዲሆች ጋር መስከረም 8 በ | Mezamir Records መዛሚር ሪከርድስ

መዛሚር ሊቃእ #3 ታላቅ የነሺዳና የመንዙማ ዝግጅት ከእውቅ ሙንሺድና ማዲሆች ጋር
መስከረም 8 በአምባሳደር ቲያትር
እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
መግቢያ 200 ብር

ትኬት
ፒያሳ- ኤሊያና ሞል - ዋዋ ኮፊ ይገኛል

በሞባይል ባንኪንግ
200 ብር ወደዚህ የንግድ ባንክ አካውንት ይላኩና ስክሪን ሾት ይያዙ
1000238309658

ለበለጠ መረጃ
0938470723