Get Mystery Box with random crypto!

ሕይወትን በፍቅር      Bini Girmachew #የፍቅርን ትክክለኛ ትርጉም ተማር፡፡ በሕ | መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

ሕይወትን በፍቅር

     Bini Girmachew

#የፍቅርን ትክክለኛ ትርጉም ተማር፡፡ በሕይወትህ ውስጥም ዋናው ነገር ይህ ይሁን፡፡ #እግዚአብሔርን አፍቅር፣ ራስህን ውደድ ሌሎችንም እንዲሁ፡፡ ይህንንም ግልጽ ባልሆነ መንገድ አታድርገው፡፡ ትህትና ይኑርህ፡፡ ከእያንዳንዱ ሕይወት ካለው ነገር የምትማረው የሆነ ነገር አለ፡፡ በሌሎች ሰዎች ደስተኛ ሁን፡፡ #የሌሎችንም ሰሜት ተረዳ፡፡

ከሞከርክ ሁሉንም ሰው መውደድ ትችላለህ፡፡ ከምስጋና ጋር ቸር፣ ከትችት ጋር ጥንቁቅ...ሙሉውን ለማንበብ

                
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun

በYoutube ለመከታተል
              
https://www.youtube.com/channel/UCawJZOERphyparnxlMZwa6w