Get Mystery Box with random crypto!

አቤቱ በእኔ በኩል እለፍ መፅናናትን ለምትፈልጉ ሁሉ ይሁንልኝ Bini Girmachew | መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

አቤቱ በእኔ በኩል እለፍ

መፅናናትን ለምትፈልጉ ሁሉ ይሁንልኝ

Bini Girmachew

ጌታ ሆይ በኢያሪኮው መንገደኛ በኩል እንዳለፍህ ይህች ዐመት ከማለቋ በፊት እባክህን በእኔም በኩል እለፍ፡፡

የጠፋውን በግ አዳምን የፈለግኸው ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ እኔንም ፈልገኝ፤  ባገኘኸውም ጊዜ እንደተሸከምኸው እኔንም ተሸከመኝ፡፡

የቀደመ ፍጥረትህን አዳምን ቸል እንዳላልከው ከእርሱ አብራክ የተገኘሁ እኔ ደካማ ልጁንም  ቸል አትበለኝ፡፡ ይልቁንም ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንድ ሰው የተባለ አዳምን እንደተሸከምከው እኔንም ተሸከመኝ፡፡
አዎን ጌታ ሆይ በመንገድ ላይ የወደቀው ስም የለሽ አንድ ሰው እኔ እንደሆንኩ አውቂያለሁ...ሙሉውን ለማንበብ

                
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun
t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun

በYoutube ለመከታተል
              
https://www.youtube.com/channel/UCawJZOERphyparnxlMZwa6w