ወደ ትዳር የሚሄዱ ለራሳቸው የሚመልሱት ጥያቄ ተጻፈ በስነልቦና አማካሪ Bini Girmachew የወደፊት ባል የምትሆነው ወንድም ሆይ 1)ሚስትህን በእውነት ትወዳታለህ?በሚገጥማት ችግር የራስህን ሕይወት አደጋ ላይ ጥለህም ቢሆን ለመርዳት ፈቃደኛ ነህ? 2)ምርጫዋንና መልካም ስብእናዋን ለማድነቅ ፍቃደኛ ነህ? 3) ከተወሰነ ዓመት በኋላ ቢያንስ ከ40ዓመት በኋላ ሚስትህ ይህን ዓለም ስለምትንቅ መንፋሳዊ ፍላጎቷን ተከብርላታለህ? ፈጣሪ የሌለበት ኅብረት በድን ነውና እባክህ ፈጣሪህን ያዝ...ሙሉውን ለማንበብ t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun t.me/sew_hun_ke_sewm_sew_hun በYoutube ለመከታተል https://www.youtube.com/channel/UCawJZOERphyparnxlMZwa6w 1.4K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 12:18